የእኛ ተልዕኮ
የእኛ ተልዕኮ የአባላቶቻችንን ህይወት የሚያሻሽሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ትምህርቶች እና አገልግሎቶችን ማቅረብ ነው።
የእኛ እይታ
የእኛ መፍትሄዎች ሰዎች የበለጠ በመንፈሳዊ እና በማህበራዊ ሕይወት ከክርስቶስ ተምረው ክርስቶስን እየኖሩ ክርስቶስን እንዲሰቡ ማስቻል ነው ።
ታሪካችን
በ 2011 ዓ/ም የተመሰረተው ሰንበት ት/ቤታችን ከትንሽ ጀማሪነት ወደ ትልቅ ሰንበት ት/ቤታችን አድጓል፣ ይህም ተምሮ ለማስተማር ባለን ቁርጠኝነት ነው።
