እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ዮም ተወልደ

ዮም ተወልደ


ዮም ተወልደ እም ኤልሳቤጥ ወ ዘካርያስ የሐንስ(2)
ኮነ ፍስሐ ፍስሐ ኮነ ፍስሐ ኮነ ፍስሐ(2)
#ትርጉም
ዛሬ ተወለደ ከኤልሳቤጤና ከዘካርያስ ዮሐንስ (2)
ሆነ ደስታ ደስታ ሆነ ደስታ ሆነ ደስታ(2)

በቤላ ፈለገ ሰላም መ/መ/ቅ/የሐንስ ወ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት የተዘጋጀ

Download

በSep 21, 2024 ተጭኗል