እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ኢየሱስ ሖረ

ኢየሱስ ሖረ

ኢየሱስ ሖረ ሀገረ እሴይ
ዮሐንስ አጥምቆ በማይ ወለደነ ዳግመ እማይ /2./
ትርጉም፡- ኢየሱስ ወደ እሴይ ሀገር ሄደ ዮሐንስም በውኃ አጠመቀው እኛንም ከውኃ ዳግመኛ ወለደን

Download

በDec 09, 2024 ተጭኗል