እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ሶበ መጽአ ቃል

ሶበ መጽአ ቃል

ሶበ መጽአ ቃል እምሰማይ ለተናብቦ/2/
ከበቦ /4/ ለማይ ባሕር ነድ ነድ በማይ ከበቦ/4/
ትርጉም፡- ቃል ከሰማይ ለመናገር በመጣ ጊዜ እሳት የዮርዳኖስን ባሕር ከበበው ውኃውም የሚሄድበት ቦታ ጠበበው

Download

በDec 09, 2024 ተጭኗል