እንኳን ደህና መጡ
ግባ
ዮሐንስኒ
ዮሐንስኒ
ዮሐንስኒ ያጠምቅ(2)
በሄኖን(4) በማዕዶተ ዮርዳኖስ
ዮሐንስ ሲያስተምር ያመምቅ
በጫካ በሜዳ ›› ››
ግመል ፀጉር ለብሶ ›› ››
ሆኖ ምድረ በዳ ›› ››
አምላኩን የሚወድ ያጠምቅ
ብዙ ሰው እያለ ›› ››
ጌታውን ለማጥመቅ ›› ››
ዮሐንስ ታደለ ›› ››
ከኀጢያት ተለዩ ያጠምቅ
በውሃ ተጠመቁ ›› ››
መንግስተ ሰማያት ›› ››
እንዳለች ይወቁ ›› ››
Download
በDec 09, 2024 ተጭኗል