እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

እሰይ እሰይ

እሰይ እሰይ

እሰይ እሰይ ተወለደ
እሰይ እሰይ ተጠመቀ
ከሰማየ ሰማያት ወረደ/2/
ከድንግል ማርያም ተወለደ
እርሱ ባይወለድ እሰይ እሰይ
ቸሩ አባታችን '' ''
እርሱ ባይጠመቅ '' ''
መድኃኒታችን '' ''
መች ትገኝ ነበረ '' ''
ገነት ምድራችን '' ''
እንደ ጠል ወረደ እሰይ እሰይ
ከሰማይ ወደ እኛ '' ''
ወገኖቹን ሊያድን '' ''
ከኃጢአት ቁራኛ '' ''
ብርሃን ወጣላቸው እሰይ እሰይ
ለመላው ህዝቦቹ '' ''
በጨለማው ጉዞ '' ''
እንዳይሰላቹ '' ''
እግዚአብሔር አብ ላከ እሰይ እሰይ
አንድያ ልጁን '' ''
እርሱ ወዷልና '' ''
እንዲያው ዓለሙን '' ''

Download

በDec 09, 2024 ተጭኗል