እንኳን ደህና መጡ
ግባ
ተአምረ ወመንክረ
ተአምረ ወመንክረ
ተአምረ ወመንክረ በቃና ዘገሊላ
ማየ ረስየ ወይነ/2/
ለምን ትሽሽያ አንቺ ዮርዳኖስ
ወደ አንቺ ሲመጣ የክብር ንጉሥ ማየ ረስየ ወይነ
የዲያቢሎስ መዝገብ ከቤትሽ ቢጠፋ
በመንግስተ ሰማይ ክብራችንን ተስፋፋ ማየ ረስየ ወይነ
ልብስህ ፀጉር ቢሆን ምግብህም አንበጣ
እንደ አንተ የከበረ ከየትም አይመጣ ማየ ረስየ ወይነ
ከእንግዲህ የማን ልጅ ትሆናለች ደሃ
ለራስ በላይ ዋለ የዮርዳኖስ ውሃ ማየ ረስየ ወይነ
በአንዲት ዕፀ በለስ የወጣው አዳም
ተደመሰሰለት የባርንት ስም ማየ ረስየ ወይነ
መንፈቅ የምትበልጠው ህያው ክርስቶስን
በጣም አከበረህ አንተን ዮሐንስን ማየ ረስየ ወይነ
Download
በDec 09, 2024 ተጭኗል