እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

እንዘ ስውር

እንዘ ስውር

እንዘ ስውር እምኔነ ይእዜሰ ክሱተ ኮነ/2/
ተአምረ ውመንክረ ገብረ መድሃኒነ በቃና ዘጋሊላ ከብካብ ኮነ ማየ ረስየ ወይነ/2/
ትርጉም፦ከኛ ተሰውሮ ሲኖር ፤ ዛሬ ግን የተገለጠ ሆነ
ድንቅ ተአምርን መድኃኒችን አደረገ።በቃና ዘገሊላ ሠርግ ሆነ፤ ውሃንም ወይን አደረገ።

Download

በDec 09, 2024 ተጭኗል