እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ተወልደ ዮሐንስ

ተወልደ ዮሐንስ


ተወልደ ዮሐንስ እም ኤልሳቤጥ ወ ዘካርያስ ኮነ ፍስሐ ኮነ ፍስሐ(2)
ካህን ወ ነቢይ ብእሴ ሰላም ዘንብረቱ ንብረቱ ገዳም(2)
#ትርጉም
ካህን እና ነቢይ የሰላም ሰው የሆነ መኖሪያው በገዳም የሆነ ቅዱስ ዮሐንስ ከኤልሳቤጥ እና ከዘካርያስ ተወለደ

Download

በSep 21, 2024 ተጭኗል