እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ሰላም ለአብ

ሰላም ለአብ



ሃሌ ሉያ (፪) ሰላም ዘአብ ወፍቅር
ዘወልድ ሃይማኖት ዘመንፈስ ቅዱስ
ይኅድር ማዕከሌክሙ አምላከ /ሰላም/(፫)
የሀሉ ምስሌክሙ(፪)

ሃሌ ሉያ የአብ ሰላም የወልድ ፍቅር አንድነት የመንፈስቅዱሰ

ይደር በመካከላቸሁ የሰላሙ አምላክ/ሰላም/(፪) ከእናንተ ጋር ይሁን

Download

በSep 21, 2024 ተጭኗል