እንኳን ደህና መጡ
ግባ
ባርክ ለነ
ባርክ ለነ
ባርክ ለነ እግዚኦ ዘንተ ዓመተ ምሕረትከ በብዝኃ ኂሩትከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ ከመ ንግነይ ለስምከ ቅዱስ
በከመ ይኩን ንብረተነ በሰላም ወበዳኅና በዝንቱ ዓመት
ባርክልን አቤቱ ይህንን የምሕረት ዓመታችን በቸርነትህ ብዛት ለሕዝቦችህ ኢትዮጵያ እንድንገዛ ለቅዱስ ስምህ
እንዲሆንልን ኑሮአችን የሰላም የደህና በዚህ ዓመት
Download
በSep 21, 2024 ተጭኗል