እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

መስከረም ጠባ

መስከረም ጠባ


#መስከረም ጠባ
መስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባ(2)
መሰስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባ ኢዮ
መስከረም ጠባ ለእኛ ኢዮሃ አበባ
መስቀል አበራ ኢዮሃ አበባ
ለእኛ እንዲሆነን እድገት እና ልማት
ኢዮ ኢዮሃ አበባዬ
መስከረም ጠባ ለእኛ ኢዮሃ አበባ
በተዋሕዶ የከበረች እናታችን
የጥበብ ልጆቿ እናከብራታለን
ሃይማኖት ከምግባር ወንጌልን መግባ ስላሳደገችን
የድኅነት መሠረት ቤተክርስቲያን እናታችን
ጥንትም መሪና አስተማሪ በመሆኗ
በዓለም ላይ ታውቋል ዜናዋ
እየተወሳ በዓለም ዜና ያኮራናል መስቀላችን
ኢዮሃ አበባ መስከረም ጠባ
ኢዮሃ አበባዬ(3)

Download

በSep 21, 2024 ተጭኗል