እንኳን ደህና መጡ
ግባ
ኃያል ኃያል
ኃያል ኃያል
ኃያል (፰) /ሰዳዴ ሳጥናኤል/(፪)
ኃያል ገባሬ ኃይል
ባሕራንን ያዳነው ተላፊኖስን የረዳው(፪)
መልአኩ ሚካኤል ነው (፪)
የሞቱን ደብዳቤ የለወጠው
አዝ=====
ከዕደ ረበናት (፬)
ሶስናን ያዳናት (፪)
ሚካኤል መልአክ ምሕረት
አዝ=====
ዲያቢሎስን ያዋረድከው
በእሳት ሰይፍ የቀጣኸው (፪)
ሚዛንህ ትክክል ነው (፪)
ሚካኤል ክብርህ ድንቅ ነው
አዝ=====
በሐዘን በትካዜ ያለሁትን ብላቴና (፪)
አጽናናኝ አረጋጋኝ (፪)
ሚካኤል ሊቀ ደብረ ሲና
Download
በOct 05, 2024 ተጭኗል