እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ባሕራንኒ ይቤ

ባሕራንኒ ይቤ



ባሕራንኒ ይቤ ኦ ዘነገደ ባህር /፪/
ርዒክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቱ ዘይብል/፪/ ባህራንኒ ይቤ /፮/

የሞቱን ደብዳቤ - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሚካኤል አጥፍቶ - - - ቅዱስ ሚካኤል
ባሕራንን አዳነው - - - ቅዱስ ሚካኤል በሠርግ ተክቶ - - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሠዳዴ ሳጥናኤል - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሊቀ መላእክት - - - - ቅዱስ ሚካኤል
እኛንም አድነን - - - - ቅዱስ ሚካኤል ከሲኦል እሳት - - - - - ቅዱስ ሚካኤል

/አዝ = = = = =

ከሊቀ ነብያት - - - - ቅዱስ ሚካኤል
ከነሙሴ ጋራ - - - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሕዘበ እሥራኤልን - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሚካኤል ሲመራ - - - ቅዱስ ሚካኤል
ቀን ደመና ጥሎ - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሌሊት እያበራ - - - - - ቅዱስ ሚካኤል
ተሻገሩ ኤርትራን - - - -ቅዱስ ሚካኤል ሁሉም በየተራ - - - - ቅዱስ ሚካኤል

Download

በOct 16, 2024 ተጭኗል