እንኳን ደህና መጡ
ግባ
ድረስ ሚካኤል አጽናኝ
ድረስ ሚካኤል አጽናኝ
ድረስ ሚካኤል አጽናኝ
ድረስ ሚካኤል አጽናኝ
ተሥፋ እንዳልቆርጥ እርዳኝ
የቤትኽ አገልጋይ ባለ ሟል ነኝ/፩/
ድረስ ሚካኤል።።።በግራም በቀኝ
ድረስ ሚካኤል።።።ፈታኜ መብዛቱ
ድረስ ሚካኤል።።።ሥምኽን ሥጠራ
ድረስ ሚካኤል።።።ሁሉም ሆነ ከንቱ
ድረስ ሚካኤል።።።ብንገዳገድ እንኳ
ድረስ ሚካኤል።።።የሚደግፈኝ
ድረስ ሚካኤል።።።የማከብረው መልዓክ
ድረስ ሚካኤል።።።ጎኔ ቆመልኝ
አዝ=====
ድረስ ሚካኤል።።።የግብጽ አሥማተኞች
ድረስ ሚካኤል።።።በፊቴ ሲቆሙ
ድረስ ሚካኤል።።።አድነኝ ሚካኤል
ድረስ ሚካኤል።።።ሥልኽ ተገረሙ
ድረስ ሚካኤል።።።እንደ አፎሚያ
ድረስ ሚካኤል።።።ሥዕልኽን ባሣያቸው
ድረስ ሚካኤል።።።በዙሪያዬ የቆሙትን
ድረስ ሚካኤል።።።ዳግም አጣኋቸው
አዝ=====
ድረስ ሚካኤል።።።ከመኖሪያው ሥፍራ
ድረስ ሚካኤል።።።ከኢዮር ከራማ
ድረስ ሚካኤል።።።በረረ መጣልኝ
ድረስ ሚካኤል።።።ሐዘኔን ሢሠማ
ድረስ ሚካኤል።።።ምሥጋና ይድረሰው
ድረስ ሚካኤል።።።የአምላክ ባለ ሟል
ድረስ ሚካኤል።።።ከደንቃራ ነገር
ድረስ ሚካኤል።።።ሠወረኝ እኔን
Download
በOct 24, 2024 ተጭኗል