ግባ
እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብፅሐ/2/
ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍጹመ ተፈሥሐ/2/
ትርጉም፡-
ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው/2/
በዚህም ዮሐንስ በዚህም በፍጹም ደስ አለው /2/
በDec 08, 2024 ተጭኗል